አበባየሆሽ ጨፋሪ

Hahu JobsAddis Ababa

On-siteContractAddis AbabaEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

Not specified

Posted

about 4 hours ago

Deadline

in 2 days

Job Description

የሥራው መግለጫ

በዘንድሮው የእንቁጣጣሽ በዓል ላይ የሰፈር ልጆችን ሰብስባ የምትመራ "ዋና አበባዬሆሽ ጨፋሪ" እንፈልጋለን። ይህ ስራ ቡድንን በማስተባበር ቤት ለቤት በሚዘፈንበት ጊዜ መንገዱን መምራት እና አበባዬሆሽን ደመቅ አድርጎ መዝፈንን ያካትታል።

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • በዲፕሎማ ወይም ከዛ በላይ በማንኛውም የትምህርት መስክ የተመረቀች

የሥራ ልምድ፦

  • በባህላዊ ዘፈን፣ በባህላዊ ትርኢት ወይም በበዓላት የዘፈን ልምድ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል።

ብዛት፡ 1

የቅጥር ሁኔታ፡ የአጭር ጊዜ የኮንትራት (መስከረም 1 እና 2 )

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የአበባዬሆሽ ዘፈኖችን በቡድን አባላት ጋር በቅንጅትና በተመጣጣኝ ምት ማቅረብ

  • በተመደቡ የሥራ ቦታዎችና ሰፈሮች በመገኘት የተመደበውን የዘፈን እና የትርኢት ሥራ በወቅቱ ማከናወን

  • የሚፈለጉትን ዘፈኖች እና ግጥሞች (ስንኞች) በቃላቸው አጥንተው በትክክል መጫወት/ማቅረብ

  • የአበባዬሆሽ ዘፈኖችን በራስ መተማመን ማቅረብ፣ እንዲሁም ትክክለኛውን የዜማ ምት እና የድምፅ ጉልበት ጠብቆ ማስኬድ

  • የሚፈለጉትን ዘፈኖች እና ግጥሞች በቃላቸው አጥንተው በትክክል መጫወት/ማቅረብ

  • ከደንበኞች ጋር ሙያዊና አክብሮታዊ ግንኙነት መፍጠርና መጠበቅ

  • በመንገድ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለይቶ ለቡድኑ አስተባባሪ ማሳወቅ

ክህሎቶች:

  • የድምፅ ብቃት፦ ጠንካራና የሚስብ የባህላዊ ዘፈን የመጫወት ብቃት

  • የአመራር ችሎታ፦ አነስተኛ ቡድን የመምራትና የማስተባበር ችሎታ

  • የዜማና ምት እውቀት፦ የዜማ ምትን በትክክል ተረድቶ ከቡድኑ ጋር በተመጣጣኝ ቃናና ምት የመዝፈን ችሎታ

  • የማስታወስ ችሎታ፦ ባህላዊ ዘፈኖችንና ስንኞችን በቀላሉ የማስታወስና በትክክል የማቅረብ ችሎታ

  • የግንኙነት ችሎታ፦ ግልጽና ጥሩ የንግግር ክህሎት

  • የአካባቢ እውቀት፦ የአዲስ አበባን ሰፈሮች፣ መንገዶችና አቋራጮች ማወቅ

  • የአካል ብቃት፦ ከቤት ውጭ ለመሥራትና በተለያዩ ቦታዎች መካከል በቀላሉ የመንቀሳቀስ ብቃት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Requirements

Required Skills

singengage the audience emotionallypractise singing

Level

Entry Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
አበባየሆሽ ጨፋሪ at Hahu Jobs | HojiiNet