This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

Ghion Hotel logo

ኢኮኖማስቶር

Ghion Hotel • Addis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaMid Level

Experience

Mid Level

Salary

ETB 6K - 6K

Posted

21 days ago

Deadline

Expired (12 days ago)

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በንብረት አያያዝ፣ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ፣ በምግብና መጠጥ ቁጥጥር ወይም በአካውንቲንግ እና በተዛማች የትምህርት መስክ በ  ደረጃ 3/2/1 የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 2/4/6 ዓመት  

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: 5,886.00

  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

  • ደረጃ፡ V

  • ጥቅማጥቅም፡ ሙሉ የህክምና አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የአገልግሎት ክፍያ (ሰርቪስ ቻርጅ)

የማመልከቻ መመሪያ

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ ድርጅቱ ከፍተኛ የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ክፍል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡

Requirements

Required Skills

ensure stock storage safetymanage inventorymonitor stock levelcheck for damaged items

Level

Mid Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ ድርጅቱ ከፍተኛ የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ክፍል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡