This job listing has expired
Applications are no longer being accepted for this position.

On-siteFull-timeAddis AbabaMid Level
Experience
Mid Level
Salary
Not specified
Posted
21 days ago
Deadline
Expired (12 days ago)
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በአይ.ቲ. ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ በኮሌጅ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: 10,873.00
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
ደረጃ፡ X
ጥቅማጥቅም፡ ሙሉ የህክምና አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የአገልግሎት ክፍያ (ሰርቪስ ቻርጅ)
የማመልከቻ መመሪያ
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ ድርጅቱ ከፍተኛ የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ክፍል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡:
Requirements
Required Skills
write work-related reportsprofile peopleidentify with the company's goals
Level
Mid Level
Location
Addis Ababa
How to Apply
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ ድርጅቱ ከፍተኛ የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ክፍል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡: