
On-siteFull-timeSebetaMid Level
Experience
Mid Level
Salary
Not specified
Posted
about 9 hours ago
Deadline
in 6 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በሰዉ ኃብት ሥራ አመራር፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በሌቭል 3/4 ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ 3
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ጾታ፡ አይለይም
- የሥራ ቦታ፡ ሰበታ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች አዲስ አበባ ከ 22 ማዞሪያ (ጎላጎል) አደባባይ ወደ ቦሌ መሄጃ መንገድ በአውራሪስ ሆቴል በኩል ዮናስ ጨርጨር ሥጋ ቤት ከመድረስዎ በፊት ወደ ቀኝ መታጠፊያ 100 ሜትር ገባ ብሎ ወይም ሰበታ ሞግሌ ወረዳ ከቻይና ግቢ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው በፋየር ወርክስ ክሊኒንግ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር ኮድ 1000/20414 መረጃዎቻቸውን መላክ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ ፡ የመመዝገቢያ ሰዓት ዘወትር ከሰኞ አስከ ቅዳሜ ፡- ጠዋት ከ 2፡00 – 6፡00 እና ከሰዓት ከ7:00-11:00 ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን አዲስ አበባ 0909-13-62-79-49 ወይም 09-30-29-400 ወይም ሰበታ 0903648395 ይደውሉ፡፡
የኢሜል አድራሻ፡ hanamulu236@gmail.com
Requirements
Required Skills
manage health and safety standardssupervise housekeeping operationsmanage cleaning activitiesassess cleanliness of areasmanage inspections of equipment
Level
Mid Level
Location
Sebeta
How to Apply
አመልካቾች አዲስ አበባ ከ 22 ማዞሪያ ጎላጎል አደባባይ ወደ ቦሌ መሄጃ መንገድ በአውራሪስ ሆቴል በኩል ዮናስ ጨርጨር ሥጋ ቤት ከመድረስዎ በፊት ወደ ቀኝ መታጠፊያ 100 ሜትር ገባ ብሎ ወይም ሰበታ ሞግሌ ወረዳ ከቻይና ግቢ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 1000/20414 ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ ፡ የመመዝገቢያ ሰዓት ዘወትር ከሰኞ አስከ ቅዳሜ ጠዋት ከ 2፡00 – 6፡00 እና ከሰዓት ከ7:00-11:00 ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን አዲስ አበባ 090913627949/ 093029400 ወይም ሰበታ 0903648395 ይደውሉ፡፡