
የነፃ ንግድ ቀጠና (Free Trade Zone) ስራ አስኪያጅ
AM Business & Investment Group • Dire Dawa
On-siteFull-timeDire DawaSenior
Experience
Senior
Salary
Not specified
Posted
2 days ago
Deadline
in 13 days
Job Description
መሰረታዊ መረጃዎች
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
የስራ ቦታ: ድሬዳዋ / ሞጆ
ተጠሪነቱ: ለዋና ስራ አስፈጻሚ / ለቦርድ
ደመወዝ: በስምምነት (ከማራኪ አበል ጋር)
ማብቂያ ቀን: በ10 ተከታታይ ቀናት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የነፃ ንግድ ቀጠናውን የረጅም እና አጭር ጊዜ ስትራቴጂካዊ ዕቅዶች ማዘጋጀትና መተግበር።
- የጉሙሩክ፣ የሎጂስቲክስና የንግድ አሰራሮችን ማስተካከል እና ኦፕሬሽኑን በበላይነት መከታተል።
- ሀገር በቀል እና የውጭ ባለሀብቶችን (አልሚዎችን) መሳብ እና ማስተናገድ።
- ከመንግስት አካላት ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችን ማስተባበር።
- የቀጠናውን ደህንነት እና ህጋዊ አሰራር ማረጋገጥ።
ተፈላጊ ችሎታ እና ልምድ
- ትምህርት: በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ኢንተርናሽናል ትሬድ፣ ሎጂስቲክስ፣ ኢኮኖሚክስ ዲግሪ/ማስተርስ።
- የስራ ልምድ: በጥቅሉ 8+ ዓመት (ቢያንስ 3-5 ዓመት በስራ አስኪያጅነት)።
- ልዩ ክህሎት: በፍሪ ትሬድ ዞን አስተዳደር እና በአለም አቀፍ ንግድ ህጎች የጎላ እውቀት።
- ቋንቋ: አማርኛ እና እንግሊዝኛ አጥጋቢ ችሎታ።
አመራረጥ እና ማመልከቻ መንገድ: መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜይል መላክ ትችላላችሁ።
ኢሜይል (Email): obsa@ambusinessgroupet.com
ስልክ ቁጥር (Phone): 0915320142
Requirements
Required Skills
manage the fleet according to planned operationsgive instructions to staffanalyse supply chain strategiesconduct full-scale emergency plan exercisesprovide operational efficiency training to employeeshandle stressful situations
Level
Senior
Location
Dire Dawa
How to Apply
Send your resume, cover letter and any relevant certificates to obsa@ambusinessgroupet.com. Use the subject line "Free Trade Zone Operations Manager – [Your Name]".