Fire Works Cleaning PLC logo

ጸሐፊ (ሴክሬተሪ)

Fire Works Cleaning PLCAddis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaMid Level

Experience

Mid Level

Salary

Not specified

Posted

about 9 hours ago

Deadline

in 6 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ/ በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በኦፊስ ማኔጅመንት፣ በቱሪዝም ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀች

  • የስራ ልምድ፡ ከምረቃ በኋላ በሙያዉ 3 ዓመት የሰራች

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

  • ጾታ፡ ሴት

  • የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ክህሎቶች

  • መሠረታዊ የኮምፒውተር ያላው/ያላት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች አዲስ አበባ ከ 22 ማዞሪያ (ጎላጎል) አደባባይ ወደ ቦሌ መሄጃ መንገድ በአውራሪስ ሆቴል በኩል ዮናስ ጨርጨር ሥጋ ቤት ከመድረስዎ በፊት ወደ ቀኝ መታጠፊያ 100 ሜትር ገባ ብሎ ወይም ሰበታ ሞግሌ ወረዳ ከቻይና ግቢ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው በፋየር ወርክስ ክሊኒንግ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር ኮድ 1000/20414 መረጃዎቻቸውን መላክ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ ፡ የመመዝገቢያ ሰዓት ዘወትር ከሰኞ አስከ ቅዳሜ ፡- ጠዋት ከ 2፡00 – 6፡00 እና ከሰዓት ከ7:00-11:00 ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን አዲስ አበባ 0909-13-62-79-49 ወይም 09-30-29-400 ወይም ሰበታ 0903648395 ይደውሉ፡፡

የኢሜል አድራሻ፡ hanamulu236@gmail.com

Requirements

Required Skills

use microsoft officeperform office routine activitiescommunicate by telephonekeep task recordsdisseminate messages to peoplefile documentshandle mail

Level

Mid Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች አዲስ አበባ ከ 22 ማዞሪያ ጎላጎል አደባባይ ወደ ቦሌ መሄጃ መንገድ በአውራሪስ ሆቴል በኩል ዮናስ ጨርጨር ሥጋ ቤት ከመድረስዎ በፊት ወደ ቀኝ መታጠፊያ 100 ሜትር ገባ ብሎ ወይም ሰበታ ሞግሌ ወረዳ ከቻይና ግቢ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 1000/20414 ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ ፡ የመመዝገቢያ ሰዓት ዘወትር ከሰኞ አስከ ቅዳሜ ጠዋት ከ 2፡00 – 6፡00 እና ከሰዓት ከ7:00-11:00 ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን አዲስ አበባ 090913627949/ 093029400 ወይም ሰበታ 0903648395 ይደውሉ፡፡
ጸሐፊ (ሴክሬተሪ) at Fire Works Cleaning PLC | HojiiNet