Mame Steel Mill PLC logo

Finished Goods Warehouse Manager

Mame Steel Mill PLCAddis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaJunior

Experience

Junior

Salary

Not specified

Posted

1 day ago

Deadline

in 9 days

Job Description

What We’re Looking For

Experience:

Years of Experience: በሙያው ቢያንስ 02 ዓመት ወይም 04 ዓመት የሰሩ

Skills:

Technical Skills: የኮምፒውተር ችሎታ ያላቸው

Education & Certifications

Educational Requirements: ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም  በማቴሪያልስ ማኔጅመንት / በአካውንቲንግ / በማኔጅመንት በሌቭል-IV ደረጃ ወይም በሌቭል III ደረጃ / በዲፕሎማ / የተመረቁ ፤

Additional Information

  • Salary: በስምምነት
  • Work Location: ቃሊቲ ዋናው መስ/ቤት
  • Contract Type: በቋሚነት
  • Hiring Needs: 1

Application Instructions

How to Apply: ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ  በግንባር በመቅረብ ወይም በፖ.ሳ.ቁ 18993 አዲስ አበባ ብላችሁ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

In-Person Application Location: ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ የቀድሞው ውሃ ልማት ግቢ ፊት ለፊት ማሜ ስቲል ሚል ህንፃ በሚገኘው ቢሯችን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204

Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 / አስር / ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ

Important Application Notice: ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ ፤

Contact Us

For inquiries regarding this position, please contact:

Phone Number: 01 14 39 55 87 ወይም 01 14 39 34 33

Requirements

Required Skills

plan health and safety proceduresoversee quality controlmanage workflow processesschedule productionenhance production workflow

Level

Junior

Location

Addis Ababa

How to Apply

Submit your application online or deliver it in person to the designated office. Attach all educational certificates, work experience documents, and a recent photo copy.
Finished Goods Warehouse Manager at Mame Steel Mill PLC | HojiiNet