On-siteFull-timeAddis AbabaJunior
Experience
Junior
Salary
ETB 23K - 23K
Posted
about 11 hours ago
Deadline
in 3 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ማርኬቲንግ፣ በስታስትክስ፣ ሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ በኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ ከተመረቀ/ች በኋላ 2 ዓመት እና ቢ.ኤ ዲግሪ ከተመረቀ/ቀች በኋላ 4 ዓመት የሠራ/ች
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 22870
የሥራ መደቡ ደረጃ፡ X
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና የሥነ- ምግባር ማረጋገጫ ማስረጃ በመያዝ ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ጨምሮ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነ ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሥራ ሰዓት ብቻ በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ ቀጥተኛ መሆን አለበት፡፡
Requirements
Required Skills
identify customer's needsanalyse external factors of companiesperform market researchanalyse internal factors of companiesidentify potential markets for companiesmake strategic business decisions
Level
Junior
Location
Addis Ababa
How to Apply