Federal Housing Corporation logo

ሲስተምና ዳታቤዝ አድሚኒስትሬተር

Federal Housing CorporationAddis Ababa

On-siteContractAddis AbabaJunior

Experience

Junior

Salary

ETB 23K - 23K

Posted

about 4 hours ago

Deadline

in 5 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር አፕሊኬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 22,870

  • ደረጃ፡ X

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራ

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ፣ የሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማስረጃ በመያዝ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሥራ ሰዓት ብቻ ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ጨምሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ቀጥተኛ መሆን አለበት፡፡

Requirements

Required Skills

maintain database securitycreate data modelsadminister ICT systemdesign database schememanage database

Level

Junior

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ፣ የሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማስረጃ በመያዝ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሥራ ሰዓት ብቻ ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ጨምሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ቀጥተኛ መሆን አለበት፡፡
ሲስተምና ዳታቤዝ አድሚኒስትሬተር at Federal Housing Corporation | HojiiNet