Ethiopian Roads Authority logo

ጁኒየር ኮንስትራክሽን ፎርማን

Ethiopian Roads AuthorityBishoftu

On-siteFull-timeBishoftuEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

ETB 10K - 10K

Posted

2 days ago

Deadline

in about 6 hours

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኦንሳይት ሮድ ኮንስትራክሽን ኤንድ ሜንተናንስ ማኔጅመንት በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 2

  • ደመወዝ ፡ 6-ሀ 9671

  • የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የግንባታ ሥራዎችን በዕለት ተዕለት መቆጣጠር

  • የሠራተኞችን ሥራ መመራትና ማስተባበር

  • የግንባታ ሥራ ጥራትና የጊዜ ሰሌዳን መከታተል

  • የግንባታ ቁሳቁሶችና መሣሪያዎችን መከታተል

  • የሥራ ቦታ ደህንነትና የግንባታ መመሪያዎችን ማረጋገጥ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Requirements

Required Skills

keep records of work progresscoordinate construction activitieswork in a construction teammanage health and safety standardsplan shifts of employees

Level

Entry Level

Location

Bishoftu

How to Apply

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡