Ethiopian Roads Authority logo

ሪከርድ ኤንድ ዶክመንቴሽን ኦፊሰር

Ethiopian Roads AuthorityBishoftu

On-siteContractBishoftuEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

ETB 11K - 11K

Posted

2 days ago

Deadline

in about 6 hours

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በአድሚንስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት ፣በዶክመንት አውተንቲኬሽን ኤንድ ሪጅስትሬሽን ማኔጅመንት፣ በሪከርድ ማኔጅመንት ኤንድ አርካይቭ ኢድምንስትሬሽን፣በሂዩማን ሪሶርስ ማኔጅመንት፣ በአድምንስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ በፋይናንሽያል አካውንትስ ማኔጅመንት በደረጃ 5 የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 7-ሀ 10602

  • የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • መዝገቦችንና ሰነዶችን መሰብሰብ፣ መመዝገብና ማደራጀት

  • የሰነዶችን ትክክለኛነትና ምስጢራዊነት መጠበቅ

  • የሰነድ አሰራርና ማህደር አያያዝን መከታተል

  • ሰነዶችን በአካልና በዲጂታል ማህደር ማስቀመጥ

  • የመዝገብ ጥያቄዎችን መቀበልና አስፈላጊ ሰነዶችን ማቅረብ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Requirements

Required Skills

ensure proper document managementmanage archiveapply organisational techniquesfacilitate access to informationmanage digital archivesorganise informationoversee record management

Level

Entry Level

Location

Bishoftu

How to Apply

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡