Ethiopian Roads Authority logo

ኦፊስ አሲስታንት

Ethiopian Roads AuthorityBishoftu

On-siteContractBishoftuEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

ETB 8K - 8K

Posted

2 days ago

Deadline

in about 6 hours

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በከስተመር ኮንታክት ወርክስ ሰፖርት፣ በቤዚክ አካውንት፣ ወርከስ፣ በከለሪካል ወርክ ሰፖረት በደረጃ 2 የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 4-ሀ 8035

  • የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የቢሮ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማደራጀት

  • መረጃዎችን መመዝገብና የመረጃ ግቤት ማከናወን

  • የስልክና የቢሮ ጥያቄዎችን መቀበል

  • የፋይልና የሰነድ አያያዝን መደገፍ

  • ለቢሮ ዕለታዊ ሥራዎች አስተዳደራዊ ድጋፍ መስጠት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Requirements

Required Skills

communicate with customerscommunicate by telephoneorganise business documentsmanage digital documentsfile documentsfacilitate access to information

Level

Entry Level

Location

Bishoftu

How to Apply

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡