Ethiopian Roads Authority logo

ሲኒየር ስቶክ/ስቶር ኦፊሰር

Ethiopian Roads AuthorityBishoftu

On-siteContractBishoftuEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

ETB 15K - 15K

Posted

2 days ago

Deadline

in about 6 hours

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ፣ በቢዝነስ ሊደርሺፕ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ፒኤችዲ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 10-ሀ 15296

  • የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የግብዓትና የእቃ ክምችትን መቆጣጠርና መከታተል

  • ዕቃዎችን መቀበል፣ መመዝገብና በአግባቡ ማከማቸት

  • የስቶር መዝገቦችንና የእቃ እንቅስቃሴን ማስተዳደር

  • የእቃ እጥረትና ትርፍ ክምችትን መለየትና ሪፖርት ማድረግ

  • የእቃ ቆጠራ ማከናወንና ልዩነቶችን መፍታት

  • የስቶር ደህንነትና ማረጋገጥ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Requirements

Required Skills

ensure stock storage safetycarry out inventory control accuracycarry out inventory planningmonitor stock levelcheck for damaged items

Level

Entry Level

Location

Bishoftu

How to Apply

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡