On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level
Experience
Entry Level
Salary
ETB 13K - 13K
Posted
2 days ago
Deadline
in about 6 hours
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በህግ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 2
ደመወዝ ፡ 9-ሀ 13336
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የሕግ ምርምርና ትንተና ማከናወን
የሕግ ሰነዶችንና ውሎችን ማዘጋጀትና መገምገም
ለድርጅቱ የሕግ ምክርና ድጋፍ መስጠት
የሕግ ጉዳዮችንና ክሶችን መከታተል
የሕግ መዝገቦችንና ሰነዶችን ማደራጀት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Requirements
Required Skills
compile legal documentsinterpret lawrespond to enquiriespresent legal arguments
Level
Entry Level
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡