
On-siteContractAddis AbabaJunior
Experience
Junior
Salary
ETB 10K - 10K
Posted
2 days ago
Deadline
in about 6 hours
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ ሮድ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ 6-ሀ 9671
የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የግንባታ ቁሳቁሶችን ናሙና መሰብሰብና ማዘጋጀት
የአፈር፣ የአሸዋ፣ የድንጋይና የኮንክሪት ምርመራ ማከናወን
የመንገድ ግንባታ ቁሳቁሶችን ጥራት መፈተሽ
የላቦራቶሪ መሳሪያዎችን ማዘጋጀትና መጠቀም
የምርመራ ውጤቶችን መመዝገብና ሪፖርት ማድረግ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Requirements
Required Skills
keep records of work progressuse technical drawing softwareensure compliance with safety legislationinspect construction supplies
Level
Junior
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡