Ethiopian Roads Authority logo

ሲኒየር ስቶክ/ስቶር ኦፊሰር

Ethiopian Roads AuthorityAddis Ababa

On-siteContractAddis AbabaMid Level

Experience

Mid Level

Salary

ETB 15K - 15K

Posted

2 days ago

Deadline

in about 6 hours

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ፣ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ፣ በአካውንቲንግ ኤንድ ኦዲት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ በማኔጅመንት፣ በፐርቼዚንግ እና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚክስ ኤንድ ማኔጅመንት ፣ በፋይናንስ ኤንድ ዴቨሎፕመንታል ኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 10-ሀ 15296

  • የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Requirements

Required Skills

ensure stock storage safetymanage inventorymonitor stock levelcheck for damaged items

Level

Mid Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡