On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level
Experience
Entry Level
Salary
ETB 10K - 10K
Posted
2 days ago
Deadline
in about 6 hours
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በሌጋል ሰርቪስ ኦፕሬሽን በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ 6-ሀ 9671
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የሕግ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማደራጀት
የሕግ ምርምርና መረጃ ሰብሰብ ማከናወን
የሕግ ጉዳዮችንና የፍርድ ሂደቶችን መከታተል
የውልና የሕግ ሰነዶችን በማደራጀት ድጋፍ መስጠት
የሕግ መዝገቦችን በሚስጥራዊነት መጠበቅ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Requirements
Required Skills
compile legal documentsmeet deadlines for preparing legal casesrevise legal documents
Level
Entry Level
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡