Ethiopian Roads Authority logo

ላቦራቶሪ ቴከኒሽያን

Ethiopian Roads AuthorityAddis Ababa

On-siteContractAddis AbabaJunior

Experience

Junior

Salary

ETB 12K - 12K

Posted

2 days ago

Deadline

in about 6 hours

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኦንሳይት ሮድ ኮንስትራክሽን ኤንድ ሜንተናንስ ማኔጅመንት፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች 
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
  • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ ፡ 8-ሀ 12168
  • የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Requirements

Required Skills

keep records of work progressuse measurement instrumentsensure compliance with safety legislationinspect construction supplies

Level

Junior

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡