
On-siteContractAddis AbabaEntry Level
Experience
Entry Level
Salary
ETB 20K - 20K
Posted
2 days ago
Deadline
in about 6 hours
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በሰርቬይንግ ኢንጅነሪንግ ፒኤችዲ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0/2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
ብዛት፡ 2
ደመወዝ ፡ 12-ሀ 19713
የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የመሬትና የግንባታ ሳይት ዳሰሳ ሥራዎችን መምራት
የመሬት መለኪያና የደረጃ ልኬት ማከናወን
የሰርቬይ መረጃዎችን መሰብሰብ፣ መተንተንና መመዝገብ
የሰርቬይ ስዕሎችና ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
የሰርቬይ መሳሪያዎችን መጠቀምና ትክክለኛነታቸውን መቆጣጠር
የሰርቬይ ቡድንን መምራትና የሥራ ጥራትን መከታተል
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Requirements
Required Skills
use technical drawing softwareperform surveying calculationsoperate surveying instrumentsrecord survey data
Level
Entry Level
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡