Ethiopian Roads Authority logo

ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን

Ethiopian Roads AuthorityAddis Ababa

On-siteContractAddis AbabaJunior

Experience

Junior

Salary

ETB 15K - 15K

Posted

2 days ago

Deadline

in about 6 hours

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ በሞተር ቬይክል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት 

  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት

  • ብዛት፡ 2

  • ደመወዝ ፡ 10-ሀ 15296

  • የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Requirements

Required Skills

inspect electrical suppliesmaintain electrical equipmentresolve equipment malfunctionsinstall electrical and electronic equipment

Level

Junior

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡