On-siteFull-timeAddis AbabaJunior
Experience
Junior
Salary
ETB 15K - 15K
Posted
2 days ago
Deadline
in about 6 hours
Job Description
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በህግ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
- ብዛት፡ 3
- ደመወዝ ፡ 10-ሀ 15296
- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Requirements
Required Skills
analyse legal evidencecompile legal documentsinterpret lawrespond to enquiries
Level
Junior
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡