On-siteContractAddis AbabaSenior
Experience
Senior
Salary
ETB 15K - 15K
Posted
2 days ago
Deadline
in about 6 hours
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንትስ ኤንድ በጀት ሰርቪስስ፣ በማርኬቲንግ ኦፕሬሽንስ ኮርድኔሽን፣ በፕሮፐርቲ ኦፕሬሽንስ ኮርድኔሽንስ፣ በፐርቼዚንግ ኦፕሬሽንስ ኮርድኔሽንስ በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ 10-ሀ 15296
የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Requirements
Required Skills
ensure stock storage safetymanage inventorymonitor stock levelcheck for damaged itemsmaintain stock control systems
Level
Senior
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡