On-siteContractAddis AbabaJunior
Experience
Junior
Salary
ETB 8K - 8K
Posted
2 days ago
Deadline
in about 6 hours
Job Description
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በከስተመር ኮንታክት ወርክስ ሰፖርት፣ በቤዚክ አካውንት፣ ወርከስ፣ በከለሪካል ወርክ ሰፖረት በደረጃ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ ፡ 4-ሀ 8035
- የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Requirements
Required Skills
communicate with customersuse office systemscommunicate by telephonedisseminate messages to peoplemanage digital documents
Level
Junior
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡