Ethiopian Roads Authority logo

ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን

Ethiopian Roads AuthorityAddis Ababa

On-siteContractAddis AbabaEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

ETB 15K - 15K

Posted

2 days ago

Deadline

in about 6 hours

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ በፓወር ሲስተም ኤንድ ኢነርጂ ኢንጅነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል ፖወር ኢንጅነሪንግ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት 

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 2

  • ደመወዝ ፡ 10-ሀ 15296

  • የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የኤሌክትሪክ ሲስተሞችን መጫን፣ መጠገንና መከታተል

  • የኤሌክትሪክ ብልሽቶችን መመርመርና መፍታት

  • መደበኛ የኤሌክትሪክ ጥገና ማከናወን

  • የኤሌክትሪክ ደህንነትና መመሪያዎችን ማረጋገጥ

  • የኤሌክትሪሽያን ቡድንን መምራትና የሥራ ጥራትን መከታተል

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Requirements

Required Skills

keep records of work progresstest electrical equipmentresolve equipment malfunctionsinstall electrical and electronic equipment

Level

Entry Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡