
On-siteContractAddis AbabaMid Level
Experience
Mid Level
Salary
ETB 15K - 15K
Posted
2 days ago
Deadline
in about 6 hours
Job Description
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ፣ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ፣ በአካውንቲንግ ኤንድ ኦዲት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ በማኔጅመንት፣ በፐርቼዚንግ እና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚክስ ኤንድ ማኔጅመንት ፣ በፋይናንስ ኤንድ ዴቨሎፕመንታል ኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ ፡ 10-ሀ 15296
- የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Requirements
Required Skills
ensure stock storage safetymanage inventorycarry out inventory control accuracymonitor stock levelcheck for damaged items
Level
Mid Level
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡