የታክስ ከፍተኛ ባለሙያ
Ethio-Swiss Bright Future Kindergarten & Elementary School • Addis Ababa
Experience
Senior
Salary
Not specified
Posted
4 days ago
Deadline
in 13 days
Job Description
What We’re Looking For
Experience:
Years of Experience: በመጀመሪያ ዲግሪ ቢያንስ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት/ኖ[ት
Relevant Experience: ለ3 ዓመት በከፍተኛ ባለሙያነት የሰራ/የሰራች በተለይ በታክስ ህግ ተገዥነት እና በፋይናንስ እና ሂሳብ አያያዝ ላይ ተግባራዊ ልምድ ያለው/ያላት በማኑፋክቸሪንግ፣በታክስ ሰብሳቢ መ/ቤት፣በኢንዱስትሪ ወይም በትልልቅ ድርጅቶች ውስጥ የሰራ/የሰራች ቢሆን ይመረጣል፡፡
Knowledge:
ስለ ኢትዮጵያ የታክስ አዋጆች፣የጉምሩክ ደንቦች፣የERP ሂሳብ አያያዝ ሶፍትዌሮች እና ከፍተኛ ኤክሴል (Advanced MS Excel) የመጠቀም ሙሉ እውቀትና ችሎታ ያለው/ያላት፡፡
Education & Certifications
Educational Requirements: ከታወቀ የትምህርት ተቋም በመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ አያያዝ/በፋይናንስና ሂሳብ ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የተመረቀ/የተመረቀች
Additional Information
- Salary: በድርጅቱ እስኬል መሠረት
- Contract Type: በቋሚነት
- Hiring Needs: 1
Application Instructions
How to Apply: አመልካቾች የማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በድርጅታችን የሰው ሃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ ወይም መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ብቻ በኢሜል አድራሻ ዶክመንታችሁን በመላክ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ቅዳሜ ግማሽ ቀን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Fax: 011 434 99 50/011 434 10 13
In-Person Application Location: ቃሊቲ ቶታል ከመናኸሪያ ዝቅ ብሎ ከካፍደም ህንፃ 800ሜትር ገባ ብሎ ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
Application Email: hrm@tsehayidustrysc.com
Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15/አስራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት
Vacancy Number: OF/KMPF/027
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact:
- Phone Number: 011 434 01 10/011 434 05 09
- P.O. box: 5751
Requirements
Required Skills
Level
Senior
Location
Addis Ababa