የሽያጭ ሰራተኛ

EPHREM SOLOMON KEBEDEAddis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

ETB 7K - 7K

Posted

about 5 hours ago

Deadline

in 12 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፦ በአዲሱ የትምህርት ስርአት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀች

  • የስራ ልምድ:- 0 ዓመት

  • ጾታ:- ሴት

  • ብዛት:- 1

  • የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ የካ አባዶ ኮንደሚኒየም

  • የስራ ሰዓት:- 2:00-1:30

  • ደመወዝ:- 7,000 +ኮሚሽን

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የጽህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን

  • እንደ ፓስፖርት፣ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት

  • ባነር ፣ቢዝነስ ካርድ የመሳሰሉ ስራዎችን ዲዛይን ሰርቶ ማሳተም

  • የተለያዩ አይነት የጽህፈት፣ኮፒ፣ፕሪንት ስራዎችን መስራት

  • ደንበኞችን በአግባቡ መቀበል

  • የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት

  • ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት

  • የስራ ቦታ ንፅህና መጠበቅ

  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር

ክህሎቶች

  • የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ  እውቀት ያላት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃችሁን በመላክ ማመልከት ሲኖርባቸው የ AI ስልጠና ለወሰደች አመልካች ቅድሚያ እንሰጣለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0965948191 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

carry out active sellingmaintain relationship with customersfollow up orders for customersguarantee customer satisfactiondemonstrate products' features

Level

Entry Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ሲሆን መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃችሁን በመላክ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡ የ AI ስልጠና ለወሰደች አመልካች ቅድሚያ የሚሰጥ ሲሆን የስራ ሰዓት ከ2:00-1:30 ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0965948191 ይደውሉ፡፡
የሽያጭ ሰራተኛ at EPHREM SOLOMON KEBEDE | HojiiNet