This job listing has expired
Applications are no longer being accepted for this position.
የሽያጭ ሰራተኛ
Epherem Solomon Kebede Printing and related activities • Addis Ababa
Experience
Entry Level
Salary
Not specified
Posted
19 days ago
Deadline
Expired (5 days ago)
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፦ በአዲሱ የትምህርት ስርአት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ ከቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀች
የስራ ልምድ:- 0 ዓመት
ጾታ:- ሴት
ብዛት:- 2
የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ቦሌ አራብሳ ኮንደሚኒየም
የስራ ሰዓት:- 2:00-1:30
ደመወዝ:- በስምምነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የጽህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን
እንደ ፓስፖርት፣ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት
ባነር ፣ቢዝነስ ካርድ የመሳሰሉ ስራዎችን ዲዛይን ሰርቶ ማሳተም
የተለያዩ አይነት የጽህፈት፣ኮፒ፣ፕሪንት ስራዎችን መስራት
ደንበኞችን በአግባቡ መቀበል
የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት
ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት
የስራ ቦታ ንፅህና መጠበቅ
ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
ክህሎቶች
የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀት ያላት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ እና የመኖሪያ አድራሻችሁ ለስራ ቦታው ቅርብ የሆነ አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃችሁን በመላክ ማመልከት ሲኖርባችሁ የ AI ስልጠና ለወሰደች አመልካች ቅድሚያ እንሰጣለን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0965948191 ይደውሉ፡፡
Requirements
Required Skills
Level
Entry Level
Location
Addis Ababa