On-siteFull-timeAddis AbabaJunior

Experience

Junior

Salary

ETB 7K - 7K

Posted

4 days ago

Deadline

in 8 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፦ በአዲሱ የትምህርት ስርአት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም ከቴክኒክ እና ሙያ በማንኛውም የትምህርት መስክ የተመረቀች

  • የስራ ልምድ:- 1 ዓመት እና ከዛ በላይ

  • ጾታ:- ሴት

  • ብዛት:- 1

  • የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ የካ አባዶ ኮንደሚኒየም

  • የስራ ሰዓት:- 2:00-1:30

  • ደመወዝ:- 7,000

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ደንበኞችን በአግባቡ መቀበል

  • የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት

  • የጽህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን

  • እንደ ፓስፖርት፣ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት

  • ባነር ፣ቢዝነስ ካርድ የመሳሰሉ ስራዎችን ዲዛይን ሰርቶ ማሳተም

  • ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት

  • የተለያዩ አይነት የጽህፈት፣ኮፒ፣ፕሪንት ስራዎችን መስራት

  • የስራ ቦታ ንፅህና መጠበቅ

  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር

ክህሎቶች

  • የኮምፒውተር ችሎታ ያላት

  • ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ  እውቀት ያላት

  • የ AI ስልጠና ለወሰደች አመልካች ቅድሚያ እንሰጣለን

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ሲሆን አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃቸውን በመላክ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0965948191 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

Level

Junior

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ ሴት አመልካቾችን ብቻ የምንቀበል ሲሆን ሲቪና የትምህርት ማስረጃቸውን በመላክ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡ የስራ ሰዓት ከ2:00-1:30 ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0965948191 ይደውሉ፡፡
የሽያጭ ሰራተኛ at Epherem Solomon Kebede Printing and related activities | HojiiNet