This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

On-siteFull-timeAddis AbabaJunior

Experience

Junior

Salary

ETB 16K - 16K

Posted

9 days ago

Deadline

Expired (about 22 hours ago)

Job Description

 የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡

  • በሴክሬቴሪያል ሳይንስ/በኦፊስ ማኔጅመንት/ሴክሬተሪ ቴክኖሎጂና ኦፊስ ማኔጅመንት/ከስተመር ኮንታክት/ኦፍስ አድሚኔስትሬሽን/ሴክሬተሪያል ኦፕሬሽን/በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኦፍስ ማኔጅመንት/በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች

  • coc ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለው/ላት

የስራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት

ብዛት፡ 1

ደመወዝ: 15,658.00

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ ደረጃ: 8

ክህሎቶች

  • ሚስጥር መጠበቅ

  • የደንበኞች አገልግሎትና ተግባቦት

  • የቢሮ ደንብና ስርዓት

  • መልካም ስነ-ምግባር

የማመልከቻ መመሪያ

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተቋም ትክክለኛነቱ የተረጋገጡ የትምህርት ዝግጅት፣ COCን ያለፋችሁበት ጨምሮ  የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዲፓርትመነት ቢሮ ወይም አዳማ  ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0993758091/0114390075 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

use microsoft officecommunicate by telephonekeep task recordsorganise business documentsfile documentshandle mail

Level

Junior

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች ቅዳሜን ጨምሮ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተቋም ትክክለኛነቱ የተረጋገጡ የትምህርት ዝግጅት፣ COCን ያለፋችሁበት ጨምሮ  የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዲፓርትመነት ቢሮ ወይም አዳማ  ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡