This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

On-siteFull-timeAddis AbabaMid Level

Experience

Mid Level

Salary

ETB 20K - 20K

Posted

18 days ago

Deadline

Expired (13 days ago)

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምሀርት ደረጃ፡ በክለኒካል ነርሲንግ ዲግሪ/10+3 ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

  • ደመወዝ፡ 19,721.00

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ብዛት: 1

  • የስራ ደረጃ: 11

ክህሎቶች

  • የህክምና ሙያና ስነምግባር

  • መሠረታዊ የኮምቲውተር አጠቃቀም

  • ለሰው ልጂች ርህራሄና ፍቅር

  • የህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ዕውቀት

የማመልከቻ መመሪያ

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች  በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተቋም ትክክለኛነቱ የተረጋገጡ የትምህርት ዝግጅት፣ COCን ያለፋችሁበት ጨምሮ  የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዲፓርትመንት ቢሮ ወይም አዳማ  ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 ቅዳሜን ጨምሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 011-439-00-75 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

follow clinical guidelinesmonitor basic patients signsanswer patients' questionsidentify patients' behaviours

Level

Mid Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች  በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተቋም ትክክለኛነቱ የተረጋገጡ የትምህርት ዝግጅት፣ COCን ያለፋችሁበት ጨምሮ  የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዲፓርትመንት ቢሮ ወይም አዳማ  ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 ቅዳሜን ጨምሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::