On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level
Experience
Entry Level
Salary
ETB 7K - 7K
Posted
20 days ago
Deadline
in 5 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በማንኛውም የትምህርት መስክ በዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 0 -1 ዓመት
ብዛት፡ 3
ደመወዝ፡ 7000
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ለብዙ ደንበኞች በተከታታይ የስልክ ጥሪ ማድረግ
ስለ ድርጅቱ አገልግሎቶች ለደንበኞች መረጃ መስጠትና ደንበኞችን ማሳተፍ
ከደንበኞች የሚመጡ ጥሪዎችን መቀበልና በትህትና መመለስ
የተደረጉ ጥሪዎችንና የደንበኞችን ምላሽ መመዝገብና ሪፖርት ማድረግ
የደንበኞችን ጥያቄዎች መረዳትና ተገቢውን ምላሽ መስጠት
የደንበኞችን መረጃ በትክክል መያዝ
የደንበኞችን ቅሬታዎችና ችግሮች በትህትና መቀበልና ለሚመለከተው ክፍል ማስተላለፍ
የደንበኞችን ፍላጎትና አስተያየት መሰብሰብ
የድርጅቱን የጥሪ አሰራርና የደንበኛ አገልግሎት መመሪያዎች መከተል
የደንበኞችን የግል መረጃ በሚስጥር መጠበቅ
ክህሎቶች
ብዙ የስልክ ጥሪዎችን በትጋትና በትዕግሥት ማድረግ የሚችል/የምትችል
ጥሩ የመግባ ችሎታ ያለው/ያላት
በስልክ ላይ በጨዋነትና በሙያዊ መንገድ መነጋገር የሚችል/የምትችል
በትጋት መሥራትና የተሰጠውን የጥሪ ተግባር መወጣት የሚችል/የምትችል
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲቪያቸውን እና የሚገኙበትን ስልክ ቁጥር በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
Requirements
Required Skills
communicate by telephonelisten activelykeep task recordsguarantee customer satisfaction
Level
Entry Level
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲቪያቸውን እና የሚገኙበትን ስልክ ቁጥር በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡