On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level
Experience
Entry Level
Salary
Not specified
Posted
about 7 hours ago
Deadline
in 3 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በሰው ሀብት፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የሰራተኞችን ምልመላና ምደባ ማስተባበር
የሰራተኞችን መዝገብና የሰው ሀብት ሰነዶችን ማስተዳደር
የሰራተኞችን የሥራ አፈጻጸም መከታተል
የሰራተኞችን ስልጠናና የሙያ ልማት ማስተባበር
የሰራተኞችን የዕረፍት፣ የመገኘትና ሌሎች ጉዳዮችን መከታተል
የሰራተኛ ጉዳዮችን በድርጅቱ ፖሊሲና ሥርዓት መሠረት ማስተዳደር
የሰው ሀብት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡
Requirements
Required Skills
recruit employeeslisten activelyinterview peoplewrite work-related reports
Level
Entry Level
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡