On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level
Experience
Entry Level
Salary
Not specified
Posted
about 6 hours ago
Deadline
in 3 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የኢንዱስትሪ ልማትና የኢኖቬሽን እድሎችን መለየት
የምርትና የሥራ ሂደት ማሻሻያዎችን ማቀድ
አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችንና የሥራ ዘዴዎችን መመርመር
የኢኖቬሽን ፕሮጀክቶችን ማስተባበርና መከታተል
የኢንዱስትሪ ገበያና የቴክኖሎጂ አዝማሚያዎችን መተንተን
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡
Requirements
Required Skills
Level
Entry Level
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡