የማርኬቲንግ ባለሙያ

BDA Holdings PlcAddis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

Not specified

Posted

about 7 hours ago

Deadline

in 3 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣በአርክቴክት ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡ 4
  • ደመወዝ ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የድርጅቱን ምርቶችና አገልግሎቶች ማስተዋወቅ
  • የገበያ እድሎችንና የደንበኞችን ፍላጎት መለየት
  • የገበያ ጥናትና የተፎካካሪዎች ትንተና ማከናወን
  • የማስተዋወቂያ ዘመቻዎችን ማቀድና ማስፈጸም
  • ከደንበኞችና ከአጋር ድርጅቶች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
  • የገበያ እንቅስቃሴና ውጤት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

use different communication channelsorganise business documentsprepare presentation materialsupport managersmanage the handling of promotional materials

Level

Entry Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡
የማርኬቲንግ ባለሙያ at BDA Holdings Plc | HojiiNet