የግብርና ባለሙያ

BDA Holdings PlcAddis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

Not specified

Posted

about 7 hours ago

Deadline

in 3 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በግብርና ምጣኔ፣ በአግሮ ቢዝነስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡

  • ደመወዝ ፡ በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የግብርና ምርትና የእርሻ ሥራዎችን መከታተል

  • ለአርሶ አደሮች የቴክኒክ ምክርና ድጋፍ መስጠት

  • የሰብል ምርትና ምርታማነትን መከታተል

  • የእርሻ ችግሮችን መለየትና ተገቢ መፍትሔ ማቅረብ

  • የግብርና ግብዓቶችን አጠቃቀም መከታተል

  • የግብርና ሥራ አፈጻጸም ሪፖርቶችን ማዘጋጀት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

maintain laboratory equipmentwrite work-related reportsuse agricultural information systems and databasesapply horticultural standards and practices

Level

Entry Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡
የግብርና ባለሙያ at BDA Holdings Plc | HojiiNet