On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level
Experience
Entry Level
Salary
Not specified
Posted
about 6 hours ago
Deadline
in 3 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በሰው ሀብት፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የዕቃና አገልግሎት ግዥ ሂደቶችን ማስተባበር
- የግዥ ፍላጎቶችንና የግዥ ዕቅዶችን መከታተል
- ከአቅራቢዎች ዋጋና የግዥ ሁኔታዎችን መጠየቅና ማወዳደር
- ተገቢ አቅራቢዎችን መለየትና መገምገም
- ግዥዎች በድርጅቱ መመሪያና የግዥ ሥርዓት መሠረት መፈጸማቸውን መከታተል
- የግዥ ሰነዶችንና መዝገቦችን በአግባቡ መያዝ
- የግዥ ሂደትና አፈጻጸም ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡
Requirements
Required Skills
manage contractsperform procurement processescoordinate purchasing activitiesissue purchase ordersmaintain relationship with suppliers
Level
Entry Level
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡