On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level
Experience
Entry Level
Salary
Not specified
Posted
about 7 hours ago
Deadline
in 3 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በጂኦሎጂ፣ ጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የማዕድን ፍለጋና ምርመራ ሥራዎችን ማከናወን
የማዕድን ሀብት መረጃዎችን መሰብሰብና መተንተን
የማዕድን ቦታዎችን መመርመርና የቴክኒክ ግምገማ ማከናወን
የማዕድን ምርትና የሥራ ሂደትን መከታተል
የማዕድን ሥራዎች በደህንነትና በመመሪያ መሠረት መከናወናቸውን ማረጋገጥ
የቴክኒክ ሪፖርቶችንና የሥራ ሂደት ሰነዶችን ማዘጋጀት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡
Requirements
Required Skills
prepare scientific reportsadvise on geology for mineral extractioncommunicate on the environmental impact of miningadvise on mining environmental issuesplan mine operations
Level
Entry Level
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡