ሁለገብ የጥገና ባለሙያ

BDA Holdings PlcAddis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

Not specified

Posted

about 6 hours ago

Deadline

in 3 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በቴክኒክና ሙያ የሁለገብ የጥገና ባለሙያ ደረጃ 4 የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የሕንፃ፣ የቢሮና የመሳሪያ ጥገና ሥራዎችን ማከናወን

  • የጥገና ችግሮችን መለየትና መፍታት

  • የኤሌክትሪክ፣ የውሃና ሌሎች መሠረተ ልማት ጥገናዎችን ማከናወን

  • የጥገና መሳሪያዎችንና ቁሳቁሶችን በአግባቡ መጠቀም

  • የሥራ ቦታ ደህንነትን መጠበቅ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

create solutions to problemsresolve equipment malfunctionsmaintain equipmentperform test runwrite technical reports

Level

Entry Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡
ሁለገብ የጥገና ባለሙያ at BDA Holdings Plc | HojiiNet