የፕሮጀክት ባለሙያ

BDA Holdings PlcAddis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

Not specified

Posted

about 7 hours ago

Deadline

in 3 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በስታትስቲክስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ዲቨሎፕመንት ጥናት የትምህርት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 5

  • ደመወዝ ፡ በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የፕሮጀክት ዕቅድና የሥራ መርሃ ግብር ማዘጋጀትና መከታተል

  • የፕሮጀክት ሥራዎችን ማስተባበርና በዕቅዱ መሠረት መፈጸማቸውን መከታተል

  • የፕሮጀክት አፈጻጸምን፣ ጊዜንና ሀብትን መከታተል

  • ከፕሮጀክት ቡድን፣ ባለድርሻ አካላትና አጋሮች ጋር መተባበር

  • የፕሮጀክት ሪፖርቶችንና የሂደት ሰነዶችን ማዘጋጀት

  • የፕሮጀክት ችግሮችንና ስጋቶችን መለየትና ተገቢ መፍትሔ ማቅረብ

  • የፕሮጀክት ግቦችና የጥራት መስፈርቶች መሳካታቸውን ማረጋገጥ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

perform project managementmanage budgetsorganise project meetingsmanage project changeswrite work-related reports

Level

Entry Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡
የፕሮጀክት ባለሙያ at BDA Holdings Plc | HojiiNet