This job listing has expired
Applications are no longer being accepted for this position.
Experience
Entry Level
Salary
Not specified
Posted
15 days ago
Deadline
Expired (11 days ago)
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም ከዚያ በላይ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ የምትችል
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ 22 (ሃያ ሁለት) ርብቃ ህንፃ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ጾታ፡ ሴት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ቢሮ በአግባቡ ማጽዳት እና መልእክት በተገቢ መንገድ ማድረስ
ለድርጅቱ ሰራተኞች እና እንግዶች ቡና ሻይ ማቅረብ
የቢሮ ዕቃዎችን፣ ጠረጴዛዎችን፣ ወንበሮችንና መስኮቶችን ማጽዳት
ቆሻሻዎችን በየጊዜው በመሰብሰብ በተመደበላቸው ቦታዎች ማስወገድ
ለጽዳት የሚያገለግሉ ዕቃዎችንና ቁሳቁሶችን በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ
ደብዳቤዎችን፣ ሰነዶችንና ሌሎች የቢሮ ቁሳቁሶችን በተመደበው መሠረት ለተገቢው አካል ማድረስ
ክህሎቶች
ቀልጣፋና ተግባቢ የሆነች
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተጠቀሱትን የስራ መደቦች የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምዳችሁን እና የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ሃያ ሁለት አካባቢ ርብቃ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 604 በሚገኘው የድርጅቱ ፅ/ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ሲሆነ አመልካቾች በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251913622195 ይደውሉ፡፡
Requirements
Required Skills
Level
Entry Level
Location
Addis Ababa