This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

ጉዳይ አስፈፃሚ

Balebet RealEstate S.C • Addis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaJunior

Experience

Junior

Salary

Not specified

Posted

15 days ago

Deadline

Expired (11 days ago)

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡

  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት ወይም ከዛ በላይ በማንኛውም መስሪያ ቤት ውስጥ በጉዳይ ገዳይ (በጉዳይ አስፈፃሚነት) ማለት እንደ ገቢዎች፣ውልና ማስረጃ የመሳሰሉት  ሰርቶ የሚያውቅ

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት

  • የስራ ቦታ፡ 22 (ሃያ ሁለት) ርብቃ ህንፃ

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ክህሎቶች

  • ቀልጣፋና ተግባቢ የሆነ/ች

የማመልከቻ መመሪያ

ከላይ የተጠቀሱትን የስራ መደቦች የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምዳችሁን እና የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ሃያ ሁለት አካባቢ ርብቃ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 604 በሚገኘው የድርጅቱ ፅ/ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251913622195 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

perform multiple tasks at the same timeperform public relationsmanage schedule of tasksuse communication techniquesuse different communication channelsprioritize tasks

Level

Junior

Location

Addis Ababa

How to Apply

ከላይ የተጠቀሱትን የስራ መደቦች የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምዳችሁን እና የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ሃያ ሁለት አካባቢ ርብቃ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 604 በሚገኘው የድርጅቱ ፅ/ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251913622195 ይደውሉ፡፡
ጉዳይ አስፈፃሚ at Balebet RealEstate S.C | HojiiNet