
Experience
Entry Level
Salary
ETB 33K - 33K
Posted
1 day ago
Deadline
in 4 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
በሶሾሎጂ፣ አንትሮፖሎጂ ፒኤችዲ ያለው/ላት
የመጀመሪያ ዲግሪ በሶሾሎጂ፣ ሶሾሎጂ አንትሮፖሎጂ፣ ሂስትሪ ወይም በተመሳሳይ የሶሻል ሳይንስ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 3
ደመወዝ ፡ 32809
ደረጃ፡ XX
ዲፓርትመት፡ ሶሾሎጂ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ
የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም
የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት
በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት
ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል
ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ በመምህርነት በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች የሁለተኛ ዲግሪ መመረቂያ ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 3.5 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 3.35 እና ከዚያ በላይ፣ ለአካል ጉዳተኞች 3.15 እና በላይ መሆን ይኖርበታል ከዚህ ከዚህ በተጨማሪ የመጀመሪያ ዲግሪ (CGPA) ለወንዶች 3.00 እና ከዚህ በላይ፣ ለሴቶች 2.75 እና ከዚያ በላይ ለአካል ጉዳተኞች 2.5 እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡
Requirements
Required Skills
Level
Entry Level
Location
Wolkite