Wolkite University logo

Assistant Professor

Wolkite UniversityWolkite

On-siteFull-timeWolkiteEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

ETB 33K - 33K

Posted

1 day ago

Deadline

in 4 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በክሊኒካል ራዲዮሎጂ፣ ደርማቶቬንሮጂ፣ ሳይካትሪ ስፔሻላይዝድ ያደረገ/ገች
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡ 6
  • ደመወዝ ፡ 32809
  • ደረጃ፡ XX
  • ዲፓርትመት፡ ሜዲስን

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ
  • የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም
  • የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት
  • በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት
  • ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል
  • ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ በመምህርነት በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች የሁለተኛ ዲግሪ መመረቂያ ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 3.5 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 3.35 እና ከዚያ በላይ፣ ለአካል ጉዳተኞች 3.15 እና በላይ መሆን ይኖርበታል ከዚህ ከዚህ በተጨማሪ የመጀመሪያ ዲግሪ (CGPA) ለወንዶች 3.00 እና ከዚህ በላይ፣ ለሴቶች 2.75 እና ከዚያ በላይ ለአካል ጉዳተኞች 2.5 እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡

Requirements

Required Skills

apply teaching strategiesassist students in their learningmentor individualswrite work-related reportsinteract professionally in research and professional environmentsgive constructive feedbackassess students

Level

Entry Level

Location

Wolkite

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሁለተኛ ዲግሪ መመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 3.5 እና ከዛ በላይ ለሴቶች 3.35 እና ከዛ በላይ፣ ለአካል ጉዳተኞች 3.15 እና በላይ፤ የመጀመሪያ ዲግሪ ለወንዶች 3.00 እና ከዛ በላይ ፣ ለሴቶች 2.75 እና ከዛ በላይ መሆን አለበት፡፡

Contact Email

hr@wku.edu.et