This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

Alsam Group PLC logo

የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ

Alsam Group PLC • Sebeta

On-siteFull-timeSebetaSenior

Experience

Senior

Salary

Not specified

Posted

16 days ago

Deadline

Expired (8 days ago)

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ/ በማኔጅመንት፣ በሰው ሀብት አስተዳደርና ተዛማች የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት የሰራ/የሰራች እና 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/የሰራች፣/ //

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: በድርድር

  • የስራ ቦታ፡ አልሳም ዲማ ኢንዲስትሪ ማዕከል ሰበታ ዲማ፣

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ በድርጅቱ ዌብሳይት THIS LINK ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን  0111576835 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

human resources department processesmanage human resourcesidentify necessary human resourceshire human resourceshuman resource management

Level

Senior

Location

Sebeta

How to Apply

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን  0111576835 ይደውሉ፡፡