This job listing has expired
Applications are no longer being accepted for this position.

On-siteFull-timeAddis AbabaSenior
Experience
Senior
Salary
Not specified
Posted
16 days ago
Deadline
Expired (8 days ago)
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ በአርክቴክቸር፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት /ያለው
ሁለተኛ ዲግሪ ያለው ተመራጭ ነው፡፡
የስራ ልምድ፡
በትልልቅ የግንባታ / ልማት ፕሮጀክቶች ቢያንስ 12 ዓመት የሥራ ልምድ ያላት/ ያለው/ 5 ዓመት በከፍተኛ አመራር ደረጃ የሠራ/የሠራች ፣ ሆኖ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት እና በፕሮጀክት ቦታዎች
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በድርጅቱ ዌብሳይት፡ THIS LINK ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0111576835 ይደውሉ፡፡
Requirements
Required Skills
perform project managementmanage project changesmanage project metricswrite work-related reportsestablish daily prioritiesensure compliance with legal requirements
Level
Senior
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ