This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

የንግድና ሆቴሎች አገልግሎት መምሪያ ስራ አስኪያጅ

Addis Fana General Merchandise Hotels Business S.C • Addis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaSenior

Experience

Senior

Salary

Not specified

Posted

16 days ago

Deadline

Expired (5 days ago)

Job Description

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ፤ በማርኬቲንግ፤ በአካውንቲንግ፤ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የንግድ ስራ ትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

የስራ ልምድ፡

  • ለሁለተኛ ዲግሪ አግባብነት ያለው 6 አመት ዓመት የስራ ልምድ 3 አመት በቀጥታ ኃላፊነትና 2ቱን አመት በከፍተኛ ኃላፊነት የሰራ/ች/

  • ለመጀመሪያ ዲግሪ አግባብነት ያለው 8 አመት ዓመት የስራ ልምድ 4 አመት በቀጥታ ኃላፊነትና 2ቱን አመት በከፍተኛ ኃላፊነት የሰራ/ች/

ብዛት፡ 1

ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ጥቅማጥቅም፡ የመኪና አገልግሎት አለዉ

ክህሎቶች

  • የመሰረታዊ የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመሪያ

ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ፒያሳ ራስ መኮንን ድልድይ አራዳ መናፈሻ አጠገብ አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር (ኢትሆፍ) አስተደደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በወኪል በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251-11-111 49 33/ +251-11-171 69 26/ +251-11-171 64 70 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

manage logisticsmanage budgetsliaise with managersmanage suppliesestablish daily priorities

Level

Senior

Location

Addis Ababa

How to Apply

ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ፒያሳ ራስ መኮንን ድልድይ አራዳ መናፈሻ አጠገብ አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር (ኢትሆፍ) አስተደደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በወኪል በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251-11-111 49 33/ +251-11-171 69 26/ +251-11-171 64 70 ይደውሉ፡፡