
ዋና ስራ አስኪያጅ
Addis Ababa Saving and Credit Cooperative union Ltd. • Addis Ababa
On-siteFull-timeAddis AbabaSenior
Experience
Senior
Salary
Not specified
Posted
about 10 hours ago
Deadline
in 8 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ፣ በኮኦፕሬቲቭ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 12 ዓመት ወይም ለሁለተኛ ዲግሪ 10 ዓመት እና ከዛ በላይ
ደመወዝ ፡ ጥጋቢ፤ የቤት አበል፤ የመጓጓዣና የስልክ ያካተተ ይሆናል፡፡
አድራሻ፡ በ22 ውሃ ልማትና ኢነርጂ ሚ/ር ወደ ቺቺኒያ በሚወስደው መንገድ ካራማራ ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኢሜል አድራሻችን asacounion26@gmail.com በመላክ ማመልክት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0919918250/0975617665 ይደውሉ፡፡
Requirements
Required Skills
develop business plansstrive for company growthdevelop organisational policies
Level
Senior
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኢሜል አድራሻችን asacounion26@gmail.com በመላክ ማመልክት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0919918250/0975617665 ይደውሉ፡፡