This job listing has expired
Applications are no longer being accepted for this position.

On-siteFull-timeAddis AbabaJunior
Experience
Junior
Salary
Not specified
Posted
16 days ago
Deadline
Expired (8 days ago)
Job Description
Vacancy Number: 7D-FFP፦ 016/02/2019
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የት/ ተቋም በጀነራል መካኒክ፥ በመካኒክ፥ በኤሌክትሪሽያን የሙያ ዘርፍ በደረጃ 4 ወይም በዲፕሎማና ከዚያ በላይ የተመረቀ
የስራ ልምድ፡ አንድ (1) ዓመትና በላይ በፋብሪካ ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡ በ
ብዛት፡ 3
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ከሀይሌ ጋርመንት አደባባይ ጀርባ ሰቨን ዲ ፉድ ፋክተሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን ከኮፒ ጋር በመያዝ ከሀይሌ ጋርመንት(ላፍቶ) አደባባይ ጀርባ ሰቨን ዲ ፉድ ፋክተሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251-114710967/09 74252294 ይደውሉ፡፡
Requirements
Required Skills
clean food and beverage machineryfollow production schedulefollow written instructionsoperate automated process controlwork in a food processing teammonitor milk production deviationsmaintain tanks
Level
Junior
Location
Addis Ababa
How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን ከኮፒ ጋር በመያዝ ከሀይሌ ጋርመንት(ላፍቶ) አደባባይ ጀርባ ሰቨን ዲ ፉድ ፋክተሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251114710967/0974252294 ይደውሉ፡፡