This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

7D Food Factory PLC logo

ሃይጅንና ሳኒቴሽን ባለሙያ

7D Food Factory PLC • Addis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaJunior

Experience

Junior

Salary

Not specified

Posted

16 days ago

Deadline

Expired (8 days ago)

Job Description

Vacancy Number: 7D-FFP፦ 016/02/2019

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኢንቫይሮንመንታል እና ኦኩፔሽናል ኸልዝ እና ሴፍቲ፣ ኢንቫይሮንመንታል ኸልዝ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ የስራ ልምድ ቢኖርው/ራት ይመረጣል

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ከሀይሌ ጋርመንት አደባባይ ጀርባ ሰቨን ዲ ፉድ ፋክተሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የማመልከቻ መመሪያ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን ከኮፒ ጋር በመያዝ ከሀይሌ ጋርመንት(ላፍቶ) አደባባይ ጀርባ ሰቨን ዲ ፉድ ፋክተሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251-114710967/09 74252294 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

communicate health and safety measuresensure compliance with environmental legislationpresent reports

Level

Junior

Location

Addis Ababa

How to Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን ከኮፒ ጋር በመያዝ ከሀይሌ ጋርመንት(ላፍቶ) አደባባይ ጀርባ ሰቨን ዲ ፉድ ፋክተሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251-114710967/09 74252294 ይደውሉ፡፡